Tuesday, August 20, 2013

ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ

ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፡- እነዝህ የባንዳ ልጆች/ወያኔወች እንዳነት ጀግና 

መስለሁህ አትፍራቸው። እንደሚአወሩት እንደሚዋሹት እንደጉራቸው አይደሉም። 

"ውስጡን ለቄስ" አይነት ናቸው። በጣም ፈሪወች ናቸው። ፈሪ ደግሞ ጨቃኝ ነው። 

እነሱ የሚአውቁት መሳሪያ ያልታጠቀ ሲት መለኩሴ ቄስ ሕፃን ሽማግሌና እንደነሱ 

ፈሪ ሰው ነው መግደል የሚአውቁት። እስቲ እውነት እናውራና የቱ ነው የወያኔ 

"ተራራ ማንቀጥቀጥ" ቀርቶ ጠላት የሚሉት ቦታ እንኩዋን ታግለው ያሸነፉት? ዸርግ 

የወደቀው የኢትዮጵያ ሕዘብ አንቅሮ ስለተፋው ነው። "ምንም ቢሆን ከደርግ የከፋ 

አይመጣም" በማለት ማንም ሳያግዳቸው ስተት ብለው አራት ኪሎ ገቡ። ከዚያ 

በሁዋላ የሆነውን ለናንተ መንገር "ለቀባሪ ማርዳት' አይነት ነው። ደርግ እንድ 

መተኪያ የማይገኝለት selfless generation/ትውልድ ሲጨርስ ወያኔ ደግሞ 

አዲሱን/ተተኪውን ትውልድ እንዳለ በቁሙ ሲገለው ኢትዮጵያ የምትባል አገር 

እነደአገር አፍርሶአታል። አሁንም ቀጥሎአል። ይኽ ሁሉ ጭቃሌ ከፍራህትና 

ከበታችነት ስሜት ነው። "ለውሻ ከሮጡለት..." እንዲሉ ለፈሪ ከፈሩለት እየተከተለ 

አይለቅም። የዋልድባና የአሰቦ ገዳም መነኮሳትን የተዋሀዶ ቤት-ክርስቲያን 

ቀሳውሰትን በሰላም ለመብታቸው ጥያቄ ያቀረቡትን ሙስሊም ወገኖቻችንን 

በወልቃይት በጎንደር በቤንሻጉል በጉራ-ፈርዳ በሐረር በጅማ በአርባ-ጉጉ በአሶሳ 

አማራንና ሌሎች ሰላማዊ ኢትዮጵያዊያንን የሚጨፈጭፈው ቦቅቡዋቃና ፈሪ 

በመሆኑ ነው። ፈሪ ደገሞ ከያዘ አይለቅም። በቃኝ ተሸንፌአልሁ ብትሉትም 

በጀግነነቱ ስለማይተማመን እየተከተለ አይለቅም። አሁን በአማራው ላይ 

የሚአደርገው ኢሰባዊ ግፍ በአብዛኛው ከፍርሀት የመነጨ ነው። ስለዚህ መፍትሄው 

ለፈሪ መፍራት ሳይሆን፡ ለውሻ መሮጥ ሳይሆን፡ ተቁዋቁሞ ፊት ለፊት መጋፈጥ 

ነው። ያን ጊዜ ፈሪው ወያኔ እያሳደደ መግደሉን አቁሞ እርሱም በተራው ይሮጣል። 

ይሸሻል። ስለዚህ ለፈሪው ወያኔ መሮጥ/መሸሽ ሰቃይን ማብዛት ስለሆነ ተደራጅቶ 

መታገሉ አማራጭ የሌለው ነው። ዛሬ በወያኔ ቂጥን እንደ ሕፃን እየተገረፉ ስለ 

ሚስት ሰለ girl friend/boy friend ማውራቱ በተለይ እንደዝህ አይነት አሞት/

ወኔ የሌለው ወንድ ማግባቱ ፈሪ ዘር ስለሚአፈራ እንደዚህ አይነት ፈሪ ወንድ ጥቃት 

የማይገባው የመንደር አውደልዳይ ከምታገቡ ባታገቡና ባል አልባ መሆን 

ይመረጣል። እንዲህ አይነት ወንድ ሚስቱንም እህቱንም ከጥቃት ስለማያድን 

እዚያው ጫቱን እየቃመ ለወያኔ ዘምቢል እየተሸከመ ይኑር። ባጨሩ ለፈሪው ወያኔ 

ጀግና መሆን እንጂ ፈሪ መሆን የበለጠ ስለሚአስጠቃ ቀበቶን ጠበቅ አድርጎ ወያኔን 

ታገሎ ማሸነፍ ነው። ነፃነት በፍራትና ከጠላት በመሸሽ አይገኝም፡ ቆርጦ በመታገል 

እንጂ !!!!!

No comments: