ከመንደር አሸባሪነት ወደ ዓለም አቀፍ አሸባሪነት ተሸጋገረ
- ሃውዜንን በደርግ ቦምብ በሴራ ያስጨፈጨፈ
- አዲስ አበባ ላይ የትግራይና ግዮን ሆቴሎችን በቦምብ አፈንድቶ በኦነግ ያሳበበ
- የወሊሶን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አቃጥሎ በኦነግ ያሳበበ
- የባሌን ጥቅጥቅ የተፈጥሮ ደን አቃጥሎ በኦነግ ያሳበበ
- ዶ/ር ታዬ ወልደሰማያትን በሃሰት ክስ ወንጅሎ የቀድሞውን መምህራን ማህበርን
ያፈረሰ
- በምርጫ 97 ወቅት በታክሲዎችና አንበሳ አውቶቡሶች ላይ ራሱ ፈንጅ አጥምዶ
ራሱ አከሸፍኩ ያለ
- ሸህ ኑሩ ኢማምን በሴራ አስገድሎ እስላም አክራሪዎች አስገደሏቸው ያለ
አሁን ደግሞ ወደ ዓለም አቀፍ ሽብር በመግባት ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ
ተቀጣጣይ ፈንጅ አገኘሁ አለ! ያውም በኪስ ወይም በሻንጣ ሊያዝ የማይቻል ግዙፍ
ሲሊንደር!
ተደብቆ ሊያልፍ የማይችል ሲሊንደር - ያንን ሁሉ ከራስ ፀጉር የበለጡትን የትግሬ
ደህንነቶችን፣ ያንን ሁሉ የሴኩሪቲ ካሜራ - እንዴት? መቼ? በምን ሁኔታ? አልፎ
ሊገኝ ይችላል?
ይህ ወደ ዓለም አቀፍ የውሮፕላን ማረፊያ መጠጋታቸው የህወሃት/ኢህአዴግ
ከመንደር ሽብርተኝነት ወደ ዓለም አቀፍ ሽብርተኛነት የመሸጋገሩ ምልክት ነው!
ለነገሩማ አሜሪካ ድረስ ግዑሽ አበራን ልከው ጋዜጠኛ አበበ ገላውን ለማስገደል
አስበው አልነበር!

No comments:
Post a Comment