መለስ ዜናዊ (ወዲ አድዋ)
መለስ ዜናዊ (ወዲ አድዋ)
1. ብሄራዊ ስሜትን በጠባብ ብሄርተኝንት ስሜት በመቀየር ኢትዮጵያዊነት ስሜትን የገደለ ጠባብ ዘረኛ ባንዳ
2. በማይረባ እና ግልጽ ባልሆነ ምክንያት የ፱ሺህ ወጣቶችን ሕይዎት ያስቀጠፈና ከ፩፵ሺህ በላይ ወጣቶችን የአካል ጉዳተኛ በማድረግ ኣንድም ቀን ለተጎዱ ወጣት ቤተሰቦች ይቅርታ ያልጠየቅ እና ያላዘና ባንዳ
3. ባለ ሁለት ወደብ የነበረች ትልቅ ሐገር ኢትዮጵያን ካለ ወደብ ያስቀረና ሐጋርን በሕገወጥ መንገድ ያስገነጠለ ባንዳ
4. ኢትዮጵያዊያንን እያስራበ ላስገነጠላት ሃገር ከአፈር እስከ ቡና፣ ከጤፍ እስከ ስጋ ሲለግስ የተበረ
5. ባንዲራ ጨርቅ ነው በማለት ከጫካ ያመጣውን ባህሪ ቤተመንግስት ገብቶ ከ፹ሚሊዮን ሕዝብ ፊት ንቀቱን ያንጸባረቀ ባንዳ
6. ከሱ በተቃራኒ እና ከሱ የተሻሉ ሰወችን ነፍስ ለመብላት ወደሗላ የማይል ዞንቢ (ሓየሎም አርያ እና የተባረሩት በግፍ የተባረሩ የኤኤዩ መምህራን
7. የህዝብን የፖለቲካ አቅጣጫ ለመቀየር ሲል ብቻ የሀገርን ሐብት ያወደመ፣ የሺዎችን ህይዎት የቀጠፈ ፈልጭ ቆራጭ ዞንቢ (ደንን ያቃጠለ፣ ትምህርት ቤትን ያወደመ፣ ቱሪስት የገደለ፣ የውጭ ባለሀብቶችን ያለ ርህራሄ የገደለ;)
8. ስልጣኑን ለማራዘም ሲል ብቻ ብሄርን ከብሄር፣ የአንድን ሀይማኖት ተከታይ ከሌላው ጋ ለማጋጨት ቀን ከሌት የሚሰራ መላከሰይጣን
9. ቲፒኤልፍን አላማ ከተቀበለ ዝንጀሮም ቢሆን ምኒስትርነት ከማለትም በላይ፩፭ቢሊዮን የሚጠጋ ገንዘብን በባለስልጣናት በማዘረፍ ለሀገር ያለውን ግድየለሽነት ያሳየ:lol:
10. በአለም ታይቶ የማይታወቅ የጸረ ሺብር ፖሊሲ በማውጣት የአንድን ሀገር ሙስሊም ሁሉ በአሸባሪንት በመፈረጅ እንዲሁም የኦሮሞ ተቃዋሚዎችን በኦንግንት በመወንጀል ሽዎችን ያሰረ የገደለ እንዲሰደዱ ያደረገ ሰው በላ ዞንቢ:lol:
11. በኦጋዴን ሶማሌ፣ በጋምቤላ፣ በአፋር፣ በኦሮሞ፣ በአማራ እና በቤኒሻንጉል ብሄር ብሄልረሰቦች ላይ በተለያየ መንገድ ድበቅ እና ግልጽ የዘር ማጥፋት ጪፍጨፋ ያደረገ ሰው በላ ገዥ
12. በማን ኣለብኝንት የሀገርን ንብረት በሚስቱ እና በባለስልጣናት ያዘረፍ ( ብሄራዊ ባንክ የተጨበረበረውን ወርቅ፣ ጠፋ የተባለውን ፲ሺህ ቶን ቡና እና ለሎችን ኣስታውሱ;)
13. ኢትዮጰያዊያን በረሀብ እያለቁ የፓርቲውን ንብረት ለማካበት ከውጭ የመጣን የእርዳታ እህል ወደ ገበያ ላይ የሸጠ አረመኔ ገዥ
No comments:
Post a Comment