አስገራሚ የክስ ለዉጥ በጅማ
ከኢድ አልፈጥር በሃላ የተያዙት ወደ 18 የሚጠጉ ወንድሞች ሐሙስ ከ 10 ቀናት
ቀጠሮ በሃላ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን በአስገራሚ ሁኔታ
በመጀመሪያዉ ቀን የቀረበባቸዉ በኢድ በአል ሁከት መፍጠር የሚል የነበረ ሲሆን
ክሱ ሙሉ በሙሉ ተቀይሮ በሃይማኖቶች መሀከል ግጭት መፍጠር በሚል ቀርባል፡፡
ጠበቃቸዉም ክሱ መቀየሩ አግባብ እንደሌለዉና አዲሱን ክስ ማየት የሚችለዉ
የፌደራል ፍርድ ቤት ብቻ መሆኑን በመግለፅ ቢከራከርም ፖሊስ ተጨማሪ የ 12
ቀናት ጊዜ ጠይቆ ወደ ማረሚያ ቤት ተመልሰዋል፡፡
የሀገራችን የፍትህ ስራት ወዴት እያመራ ይሆን?

No comments:
Post a Comment