Monday, February 29, 2016

አዲስ አበባ ታክሲ አልባ ሆና ውላለች

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ያደረጉበት ዋነኛው 
ምክንያት፣ መንግስት ወደ ትግበራ እገባለው ያለው አዲሱ የመንገድ ትራፊክ ደህንነትና 
መቅጫ ደንብ ነው።

የደንቡን ዝርዝር ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ።



No comments: