Tuesday, February 23, 2016

ይህች ሃገር ምን እየሰራች ነው !

#‎Ethiopia ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄድ በተከለከለበት ሀገር ላይ ወልቃይት የትግራይ ክልል ናት ወልቃይቶች ደግሞ ትግሬዎች ናቸው የሚሉ ትግራዋያን በወልቃይት ከተማ ላይ ሰልፍ መውጣታቸው ታውቆዋል ነገር ግን የአጋዚም ወታደሮችም ይሁን የአካባቢው ፖሊስ ሰልፉን ለመበተን አንድም ጥይት አልተኮሰም ይልቅ በፖሊስ እንክብካቤ የተደረገለት በፋና ራዲዮም በአድናቆት ሰፊ ሽፋን የተሰጠው ሰልፍ ነበር።
ልብ ያለው ልብ ይበል !


No comments: