Friday, February 19, 2016

የብሄራዊ መረጃና ደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋ ማለት እኚህ ናቸው – አርአያ ተስፋማሪያም

Getachew Assefa

በአገሪቱ የሚፈፀሙ ግድያ፣ አፈናና ስቃይ በበላይነት የሚመሩት እኚህ ሰው ናቸው። ጌታቸው ደረቅና ላመኑበት ነገር ወደኋላ የማይሉ ናቸው። መለስ በህይወት እያሉ በብዙ ጉዳዮች ያለመግባባት በመሃከላቸው ነበር። ሞት ቀደማቸው እንጂ ጌታቸውን ከስልጣን ሊያባርሩቸው እንደነበረ እስር ቤት የሚገኘው የቀድሞ የደህንነት የቀድሞ ሹም /ስላሴ በመቀሌ ጉባኤ ገልፆ ነበር።ለምሳ ያሰቡንን ለቁርስ አደርግናቸውእንዳሉት /ስላሴና መዋቅሩ እስር ቤት የከተቱት ጌታቸው ናቸው። በንፁሀን ዜጎች የሚደርሰው ስቃይና ፍጅት ግን በጌታቸው ተጠናክሮ ቀጥሏል። ከባልስልጣናት ሙስና ውስጥ ያልገቡት ጌታቸው ብቻ ናቸው። (የሌላ የደህንነት ሹም ማንነት በፎቶ አስደግፌ እመለሳለሁ

Source: satenaw


No comments: