ጥላየ ታረቀኝ
በአዲስ አበባ በሚገኙ የታክሲ ተርሚናል ውስጥ ማስፈራራያ አየደረስብን ሲሉ በቦታው የሚገኙ የታክሲ ሾፌሮች እና ረዳቶቻቸው ምሬታቸውን በዚህ መልኩ ገልፀዋል የመንግስት ካድሬዋችና የደህንነት ሰዋች መንገድ ትራንስፓርንን ጨምሮ ማስፈራሪያና ዛቻ ለሾፌሮች በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።
ነገ ማንም መቅረት የለበትም ምንም ነገር ቢመጣ ሀላፊነት እንወስዳለን መኪና ቢስበር እያሉ እንደሚገኙ ምንጮቹ ገልፀዋል ።
በአዲስ አበባ አንዳንድ አካባቢ የሚገኙ የታክሲ ሹፌሮች የማታለል ስራው እንደማይቀበሉትና እየተስራ ያለው ሴራን የታክሲ ባለንብረትም ሹፌሮችም መረዳት ይኖርባቻዋል ሲሉ ሀሳባቸውን ገልጠዋል ካድሬዋቹ የመንግስት ቀኝ እጅ የሆኑ ሰዋች ህግ ተስርዛል ምንም ችግር የለም እያሉ እንደሚገኙ መረጃዋች ይጠቁማሉ
ሹፌሩም በፍፁም አንደማያምኖቸውና ለሁለት ቀን ስራ እናቆማለን በማለት መልስ መስጠታቸው ማንም ከዚህ አድማ ወደ ሆላ የማይል መሆኑን ግልፅ አቆም ማስቀመጣቸውን መረጃውን ምንጮች አድርሰውናል
Source: Satenaw
No comments:
Post a Comment