Sunday, February 7, 2016

ኢትዮባስ በሚል ስም በቅርብ ጊዜያት መታየት የጀመረው አውቶቢስ አዲስ ኩባኒያ ወይስ ያው አሮጌው

ማስጠንቀቂያም ማስታወቂያም : ሰላም ባስ ( SELAM BUS) በመባል የሚታወቀው ንብረትነቱ የህወሀት የሆነው የህዝብ ማመላለሻ አውቶቢስ ኩባንያ ከታወጀበት ዘመቻ ለማምለጥ ስሙን ወደ ኢትዮ ባስ ( ETHIO BUS) እንደቀየረ መረጃዎች እየደረሱን ነው። ይህ ኢትዮባስ በሚል ስም በቅርብ ጊዜያት መታየት የጀመረው አውቶቢስ አዲስ ኩባኒያ ወይስ ያው አሮጌው ሰላም ባስ በሌላ ስም መምጣቱን ማረጋገጥ እንፈሊጋለን። እናም ኢቲዮባስ በሚቀትሉት 24 ሰዓታት ውስጥ መግለጭ እንዲሰጥ እድል ተሰጥቶታል። ይህን ካላደረገ አዲስ እና የተጠናከረ ዘመቻ እንደሚከፈት ከወዲሁ ማሳወቅ እንፈልጋለን። ታጋይ ወጣቶች

No comments: