Thursday, February 4, 2016

ግድያ ተጧጥፏል በያከባቢው ዛሬም በአዋሳ ከተማ በወያኔ ፖሊስ የተፈፀመ አሰቃቂ ግድያ!፡፡



ግድያ ተጧጥፏል በያከባቢው ዛሬም 4 ሰአት አከባቢ በአዋሳ ታቦር ትምህት ቤት አከባቢ ይህ ወገን በፖሊስ ጥይት እንዲህ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድሏል ‹‹ስለት ይዘህ ሰው አስፈራርተሀል›› በሚል በጥይት እበንደህ ሁኔታ ደፍተውታ፡፡

ፖሊሶቹ በግፍ የገደሉትን ሰው አስክሬን አድበስብሰ በመወስድ ለመቅበር ሲሞክሩ ከአከባቢህ ህዝብ ጋር ግጭት ተፈጥሮም ነበር የክልሉ ልዩ ሀይል ፖሊስ ጣቃ በመግባት በአስለቃሽ ጪስ በመወርውር ለተቃውሞ የተወጣውን ሰው በመበተ አስክሬኑን መውሰድ ችለዋል፡፡

Source: Netsanet Yibeltal

No comments: