Tuesday, April 19, 2016

ከ647ቀናት በኋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ


zelalem

ከስድስት መቶ ቀናት በኋላ በፍርድ ቤት ነፃ ተብለው የተፈቱት ዮናታን ወልዴና ባህሩ ደጉ ከእስር ቤት ከወጡ ከሰዓታት በኋላ በድጋሚ ታሰሩ። ሁለቱ ወጣቶች በነ ዘላለም ወርቅ አገኘሁ የክስ መዝገብ የኢንተርኔት ደህንነት ስልጠና ለመውሰድ በማመልከታቸው “የሽብር ስልጠና ወስደዋል” በሚል ተከሰው 647 ቀናት እስር ቤት አሳልፈዋል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ፍርድ ቤት በነፃ እንዲለቀቁ ያሰናበታቸው ሲሆን ዛሬ ሰኞ ከቂሊንጦ እስር ቤት እንደወጡ በድጋሚ ታስረው ወደ ማዕከላዊ ተወስደዋል። የታሰሩበትን ምክንያት አልተገለፀም።

Source: Wazema

No comments: