Sunday, May 10, 2015

ወያኔ ገና ምን ያሳየን ይሆን

እነዚህ ናቸው በሊብያ አድርገው አውሮፓ ሊገቦ ሲሎ በደረሰባቸው ችግር ቴድሮስ አድሀኖም የመለሳቸው በሳቅ ሞትኩ አለ እነዚህ የወያኔ ቤተሰቦች ናቸው ለምን ይዋሻል እሥኪ በደንብ እይዋቸው ስደተኛ ናቸው ወይስ የስርአቱ ደጋፊ እግዚይብሄር ይመስክር እነዚህ የወያኔ ነጋዴወች ናቸው ። ይህ ሁላ በደል ሀገር አልባው ወርዶበት ወያኔ በደስታ ሲዝናና ሳይ እውነት ይህ ህዝብ የለም በቆሙ .....
ያሳፍራል ወደህ ከተገዛክ ቢረግጡክ ....... ወያኔ ገና ምን አይተክ ድንጋዩን ዳቦ ነው ሲልክ አዎ ዳቦ ነው ብለክ ትጮሀለክ !!!!!!!!



No comments: