Wednesday, May 13, 2015

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የሞባይል ስልክ በስራ ቦታ ላይ እንዳይጠቀሙ ወደ ዋናው ቅጥር ግቢ ይዘው እንዳይገቡ አገደ::

ኢሳት ዜና ግንቦት 4 ቀን 2007ዓ/ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የሞባይል ስልክን ጨምሮ ማንኛውንም ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሮኒክስ መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን በስራ ቦታ ላይ እንዳይጠቀሙ ወደ ዋናው ቅጥር ግቢ ይዘው እንዳይገቡ አገደ:: መመሪያው ይፋ የሆነው ባለፈው አርብ መሆኑን መረዳት ተችሏል::


No comments: