የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።
http://amharic.voanews.com/content/national-elections-board-ethiopia-chairman-merga-bekana-05-15-15/2771259.html
Source: VOA
የመንግሥት እንቅስቃሴዎችን አንቆጣጠርም - ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ፣ የፕሮፌሰር መርጋ በቃና ጋዜጣዊ መግለጫ
የመንግሥትን ሃብት ለምርጫ ቅስቀሣ መጠቀም ሕገ-ወጥ መሆኑን ያስታወሱት በሚኒስትር ማዕረግ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና መንግሥታዊ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር ግን አንችልም ብለዋል።
ቦርዱ የዘንድሮውን ምርጫ ለማስፈፀም በትክክለኛ መንገድ እየተጓዘ መሆኑን የገለፁት ፕሮፌሰር መርጋ ነገሮች ከኔ አቅም በላይ ከሆኑ ሥራዬን በፈቃዴ የመልቀቅ መብት አለኝ ብለዋል።
ፕሮፌሰር መርጋ ይህንን የተናገሩት ዛሬ ለውጭ ሃገር ጋዜጠኞች መግለጫ በሰጡበት ወቅት ነው፡፡
ለተጨማሪ በመግለጫው ላይ የተገኘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡http://amharic.voanews.com/content/national-elections-board-ethiopia-chairman-merga-bekana-05-15-15/2771259.html
Source: VOA
No comments:
Post a Comment