ለ1997ቱ ምርጫ የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካውን መድረክ ክፍት አድርጎ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ተቃዋሚዎቹ ገዥው ፓርቲ ሊያገኙ ይችላሉ ብሎ ከጠበቀው የበለጠ ድምፅ ባገኙ ጊዜ መንግሥቱ ምርጫውን ሠርቋል ተብሎ ተወንጅሏል፡፡ በምርጫው ውጤት ላይ የተነሣው ተቃውሞ ሁከት አዘል ሆነ፡፡
አሁን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌላ ሰው ነው፡፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ የዛሬ አሥር ዓመት በፖለቲካ ትግሉ ውስጥ የነበሩት የተቃዋሚ መሪዎች በመጭው ምርጫ ምን ይጠብቃሉ?
ለመሪዎቹ አስተያየቶች የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡
Source: VOA
No comments:
Post a Comment