Sunday, November 3, 2013

ሰበር ዜና በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው

ሰበር ዜና በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው 


በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ የተጠራው ስብሰባ በኢትዮጵያውያኑ ተቃውሞ አጋጠመው
በጀርመን ሙኒክ ለአባይ ቦንድ ሽያጭ ተጠርቶ የነበረው ስብሰባ “በአባይ ስም ማጭበርበር ይቁም፤ ከአባይ በፊት የሰብአዊ መብት መከበር ይቅደም” በሚሉ ፍትህ ጠያቂ ኢትዮጵያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ ገጠመው። የታሰሩት ጋዜጠኞች እና የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች እንዲሁም የሙሊሙ መፍትሄ አላላጊ ኮሚቴዎች እንዲፈቱ የጠየቁት ኢትዮጵያውያን በሙኒክ የአባይ ቦንድ ሽያጭ የሚደረግበትን አዳራሽ በመቆጣጠር እክል እንዲገጥመው አድርገዋል። ቪድዮው የሚከተለው ነው፦ 

No comments: