Friday, April 25, 2014

ሰበር ዜና ፖሊስና የደህንነት አባላት የሰማያዊ ቢሮ አካባቢ የሚገኘውን ህዝብ በር እያንኳኩ

ሰበር ዜና

ሊስ የደህንነት አባላት የሰማያዊ ቢሮ አካባቢ የሚገኘውን ህዝብ በር እያንኳኩ የሰማያዊ ፓርቲ በድምጽ ብክለት ክሰሱት! እያሉ እየቀሰቀሱት ነው፡፡ ነገርግን አብዛኛው የሰፈሩ ነዋሪዎች እስካሁን አረበሹንም፤ ሊረብሹንም አይችሉም፡፡ እያሉዋቸው ነው፡፡ ከዚህ በፊት የሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ በዝግጅት ላይ እያለ አመራሮቹ ጃን ሜዳ ፓሊስ ጣቢያ በታሰሩበት ወቅት ፖሊስ ህዝቡ ነው የድምጽ ብክለት አድርሰውብናል በሚል የከሰሳችሁ ማለቱ ይታወሳል፡፡

No comments: