Friday, April 18, 2014

ምርጫ 97

June 8, 2005 - ምርጫ 97


አዲስ አበባ ላይ በተካሄደው የጅምላ ግድያ እለት ልጃቸው ለማፈላለግ ወጥተው በጥይት የቁሰሉ አባት በህዝብ ድጋፍ ወደ ዘውዲቱ ሆስፒታል ሲገቡ። ከ3 ቀናት በኋላ ልጃቸው ከተገደሉት የሬሳ ክምር መካከል በምንሊክ ሆስፒታል ተገኘ። እድሜያቸው ከ12 እስከ 69 የሚደርሱ 199 ኢትዮጵያውያን በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር በአቶ መለስ ዜናዊ ትዕዛዝ ተረሽነዋል።



No comments: