Wednesday, November 2, 2016

“ድር ቢያብር አንበሳ ያስር”


ኢትዮጵያ መፈራረስና በዘር ተሻቶና ተጣምሮ  ማውራ ዋጋ የለውም፡፡
ወያኔ ተጨነቀም አለቀሰ፣ ፈራም ተርበደበደ፣ አቅራራም አስጠነቀቀ ሀገራችን ከወያኔ ነጻ አስክትሆንና ሕዝባችንም በነፃነት መንቀሳቀስ እስከሚችል ድረስ በአንድነት ተጠናክሮ መታገል ያዋጣል ወያኔ በህዝባችን አንድነት በጣም ከመረበሹና ግራ ከመጋባቱ የተነሳ ጊዜያው አዋጅ ና ወታደሮቹን ከሱማልያ እስከማስወጣት የደረሰው በህዝባችን አንድነትና ትግል ነው፡፡

ወያኔ ከመዳከምም አልፎ በያቅጣጫው እየተፈረካከሰና እየተለያዬ በራሱ ለመጥፋት ተቃርቧል። ስለሆነም ከወያኔ በሗላ ስለሚመጣው መንግስት መነጋገርና መወያየት ከማስፈለጉም በላይ ይህን ጉዳይ ለማስፈጸም እንድ ሆኖ መቆምና እየሞተ ያለውን ወያኔ ግብአተ መሬት ማፋተን ይጠበቅብናል።
ከአንድናት ኢትዮጵያ ብሎግ

No comments: