በማስተር ፕላኑ ከተካተቱት ከተሞች ውስጥ አንዷ የሆነችው የሱሉልታ ህዝብ እምብኝ መሬቴን አላስነጥቅም ሲል ዛሬ ወደ አደባባዩ እየተመመ የተቃውሞ ድምፁን በማሰማት ላይ ነው። የፌድራል ፖሊስና የክልሉ ፖሊስ የአካባቢው ሚሊሻን ጨምሮ ተቃውሞውን ግዳይ ጥለው ለማስቆም እየተክለፈለፉ ናቸው።
በተያያዘም በመላው ኦሮምያ ሊባል በሚችል ሁኔታ ከአርጆ እስከ ሀሮማያ ከመቱ እስከ ባሌ የተቀጣጠለው የኦሮሚያ ህዝቦች ተቃውሞ በአዲስ ጉልበት በአዲስ መንፈስ በየ ከተሞችና የገጠር ቀበሌዎችን ሁሉ አካቶ በተጠናከረ ሁኔታ ቀጥሎዋል።
No comments:
Post a Comment