Monday, December 9, 2013

በአፈና ትግልን ማስቆም አይቻልም::

በአፈና ትግልን ማስቆም አይቻልም:: 


አይቶ ጸጋይ በርሄ ሆይ - የታፈነው ጌታነህ ባልቻ በአስቸኳይ እንዲለቀቅ 

እንጠይቃለን::

የወያኔ ኢሕኣዴግ ጁንታ እንደሱ ማሰብ ያልቻሉት በጥቅማጥቅም የማይደለሉትን 


ህዝባዊነትን መሰረት አድርገው ለሃገር እና ለወገን ነጻነት የሚታገሉትን የፖለቲካ 

ፓርቲ አባላትም ማፈን የጀመረው ገና ሲፈጠር ጫካ እያለ ነው::ከማፈንም ባለፈ 

በማሰቃየት በመግደል በማጉላላት በማሰር ተስተካካይ ያልተገኘለት አምባገነን እና 

አሸባሪ መሆኑ ምስክር የማያሸው እና እየታየ ያለ ነገር ነው::


...
በጫካው ትግል ወቅት የራሱን እና የሌሎች ፓርቲዎችን ታጋዮች ካለርሕራሄ ሲበላ 


የነበረው የአብዮታዊ ዲሞክራሲው ነብር የሃገሪቱ ስልጣን ከተቆጣጠረ ጀምሮ 

በአደባባይ እንደ አሰፋ ማሩ የመሳሰሉት በመግደል እንዲሁም የኢሕኣፓ ጀግኖችን 

አፍኖ እንደ ባዶ ሽድሽተ እና አለባቸው ጫካ እስር ቤት ውስጥ ካለፍርድ በጭካኔ 

በማሰቃየት ላይ ይገኛል:: እንዲሁም የተለያዩ ዜጎችን ከቤታቸው ከመንገድ እና 

ከስራቸው ቦታ በማፈን የት እንዳደረሳቸው አይታወቅም::


ወያኔ ኢሕኣዴግ ይህንኑ የአፈና ስራውን በመቀጠል በአይቶ ጸጋይ በርሄ በሚመራው 


የአፈና ቡድን እና ረሱን መንግስት አድርጎ በሚወስደው የማፊያ ሴረኛ ደህንነቶች 

እየተመራ የተለያዩ እኩይ ተግባራትን በመፈጸም ላይ ይገኛል:: አይቶ/አለቃ ጸጋይ 

የሚመሩት ይህ የደህንነት ቡድን ሰላማዊ ሰልፎችን በማገድ ተሰላፊዎችን 

በማስደብደብ ከፍተኛ ባለስልጣናት የማያውቁትን ትእዛዝ በመስጠት ሃገሪቱን 

እየበጠበጠ ይገኛል::


ከቅዳመ ህዳር 26 2006 ጀምሮ በደህንነቶች ታፍኖ የሚገኘው የሰማያዊ ፓርቲ 


የአደረጃጀት ጉዳይ ሃላፊ ጌትነት ባልቻም የዚህ ቡድን ሰለባ ነው:: ስለዚህ ይህ 

የሃገሪቱን ለውጥ ጠያቂዎች በማፈን እያሰቃየ የሚገኘው የደህንነት ቡድን ያፈነውን 

ጌትነት ባልቻን በ24 ሰአት ውስጥ በአስቸኳይ እንዲለቅ አጥብቀን እንጠይቃለን::

Minilik Salsawi

RIGHT NOW WE ARE DEVELOPING A REPORT TO AMNESTY 

INTERNATIONAL AND TO THE EU SUBCOMMITTEE ON 

HUMAN RIGHTS ON THE DISAPPERACE OF GETANEH 

BALCHA WHO IS LIKELY TO BE ABDUCTED BY THE EPRDF 

SPEACIAL POLICE... 

GETANEH BALCHA IS THE EXECUTIVE OF THE BLUE PARTY:WE WILL PREPARE A PETITION WHICH WILL CIRCLE ALL 

OVER THE WORLD... 



Blue's(Semayawi Party- Ethiopia) Getaneh Balcha is alleged 


to be seized unlawfully

Blue Party’s Organizational Affairs Head Getaneh Balcha has 


not been seen since Saturday afternoon. Neither his family 

nor the Party knows where he is. He is highly likely 

kidnapped by the regime’s security force. Getaneh was 

arrested and extremely beaten by the police before several 

times in different occasions ; the recent assault was on the 

peaceful demonstration against the Saudi Arabia 

Government in Addis Ababa, Saudi Embassy : he was badly 

hit on his eyes and got detained unlawfully for two days.

Getaneh Balcha has not been seen for two days, since 

Dec.7 2013

No comments: