Thursday, December 21, 2017

"የራሱን ህዝብ የሚያሸብር መንግስት ከአሜሪካ ጎን ሆኖ የዓለም ሽብርተኛነት የሚዋጋ አይሆንም"

"የራሱን ህዝብ የሚያሸብር መንግስት ከአሜሪካ ጎን ሆኖ የዓለም ሽብርተኛነት የሚዋጋ አይሆንም" ሪፑብሊካዊው ማይክ ካፍማን ፤የኮ፤ኦራዶ ስቴት ተወካይ በአሜሪካ ምክር ቤት።
ዳያስፖራው በኢትዮጵያ ያለውን የሰባዊ ምብት ጥሰት ያጋልጣል።ይታገላል።ህወሃት እና ደጋፊዎች እርር ድብን ብትሉም የሚቆም ሂደት አይደለም።የወገን የአገር ጉዳይ ነው።እስረኞችን ፍቱ! መግደል አቁሙ!የዘር ግጭት አትቆስቁሱ! ሰው ክብር እንዳለው የዜግነት መብትም እዳለው እወቁ! የሚሻላችሁ ይህ ነው። እንድታውቁ የሚያደርጋችሁ ሀይል አፍጥጦ እየመጣባችሁ ነው! ህወሃቶች ጊዜውን ተጠቀሙበት።አመራሮቻችሁ ገደል እየሰደዷችሁ ነው። እነሱ ገንዘባቸው ወጥቷል ሸሽተው ይሄዳሉ።እናንተ ተጋፍጣችሁ ከምትቀሩ ዛሬ ከህዝብ ወግናችሁ መሪዎቻችሁን አጋፍቷቸው!

No comments: