Wednesday, December 20, 2017

በተቀነባብረ ሁኔታ በጅምላ እየተገደለ ስላለው ህዝባችን

በተቀነባብረ ሁኔታ በጅምላ እየተገደለ ስላለው ህዝባችን ለፓርላማ ቀርቦ ማብራራያ እንዲሰጥ ተይጠይቆ መቅረብ ያልቻለው ልፍስፍስ ጠቅላይ ሚንስትር እና ግብረ አበሮቹ የሁለቱን የህዝቦች መቀራረብ ያደፈሪሳል ብለው ያሰቡትን አጃንዳ ለማጦዝ እየተፍጨረጨሩ ይገኛሉ።
ይህንን የመንግስት መሰሪነት ከማለት ሌላ ምንም ልባል አይችልም። አሁን ያለውን አንገብጋቢ ጉዳይ ትቶ የነሱ ወጥመድ ውስጥ የሚገባ ካለ መቼም የፖለቲካ መሃይም ብቻ ነው። ለሁሉም አጀንዳ ጊዜ አለው።
ትኩረታችንን በጊዜው ዋና ጉዳይ ላይ ብቻ እናድርግ።

No comments: