Wednesday, January 28, 2015

የአርበኛው የአቶ አንዳርጋቸው ፷ኛ ዓመት ልደት

የአርበኛው የአቶ አንዳርጋቸው ፷ኛ ዓመት ልደት
ለኢትዮጵያ ሃገራችን ነፃነትና ፍትህ  ለማስፈን  የህይወት  መስዋዕትነትን እስከመክፈል ድረስ እየታገለ የሚገኘውን የነፃነት ተምሳሌት የአርበኛውና የጀግናው አንዳርጋቸው ጽጌ ፷ኛ ዓመት የልደት በዓልን በዓለም አቀፍ ደረጃ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡ በኖርዌይ የምትኖሩ ኢትዮጽያውያን በሙሉ በልደት በዓሉ ላይ ተገኝታቹህ ያላችሁን አክብሮት ትገልጹ ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡
Ø ንዳርጋቸው የትግል አስተዋጾ
Ø ነ ጽሁፎችና አገራዊ የኪነ ጥበብ ዜማ
Ø ትግሉ ዓላማና ለኢትዮጽያ ያለውራዕይ እና ሌሎችም ይቀርባሉ፡፡
ሰዓት፣ 16:00-22:00
ቦታ፣Anti rasistisk Center storgaten 25
Democratic Change in Ethiopia Support Organization Norway Youth Group

DCSON



No comments: