Sunday, April 21, 2013

አምባሳደር መብራት በየነ ከኖርዌይ ተባረረች (ኖርዌይ


በሄለን ዘውዱ አየለ
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኖርዌይ ስታቫንገር ከተማ የአባይን ቦንድ ለመሽጥ የመጡትን ወያኔዎች አባረው ወያኔ ያዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ ተስብሰበው በሃገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይMebrat Beyene Abay, Ethiopian ambassader in Swedenተወያይተዋል ቦንድ ለመሽጥ የመጣችው አምባሳደር መብራት በየነ ንግግር ስትጀምር ስለታሰሩትና ስለተፈናቀሉት ወገኖቻችን በመጀመሪያ ጥያቄችንን መልሽልን በማለት ወጥረው ያዝዋት ውጥረቱም ተበብሶ አምባሳደሯ  ውርደቷን ተከናንባ ከነጀሌዎቿ  በፖሊስ ሃይል  አፍረው ተመልሰዋል። ለተጨማሪ ዘገባ እዚህ ይጫኑ

The 300 attendees were Ethiopian asylum seekers or people with Ethiopian background.

No comments: