![መረራ ጉዲና በኦሮምያ ክልል ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ የመድረክ ተሳታፊዎች ንግግር በሚያደርጉበት ጊዜ የተነሳ ፎቶ እአአ 2010 [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]](http://gdb.voanews.com/013919D4-0EAC-4345-BDEF-A5F81C4CF541_cx0_cy8_cw0_w1000_r1_s_r1.jpg)
መረራ ጉዲና በኦሮምያ ክልል ለተቃውሞ ሰልፍ የወጡ የመድረክ ተሳታፊዎች ንግግር በሚያደርጉበት ጊዜ የተነሳ ፎቶ እአአ 2010 [ፋይል ፎቶ ሮይተርስ]
“የአመራር አባሎቼ ትላንት በመንግስት ኃይሎች ያለ አንዳች ማብራሪያ ወደ ጽ/ቤታቸው ከመግባት ታገዱብኝ፤ ዛሬ ግን መግባት ችለዋል።” የኦሮሞ ፌድራላዊ ኮንግሬስ።
አዲስ አበባ —
የደንብ ልብስ ያልለበሱ፥ “የመንግስት የደሕንነት ሠራተኞች” ያላቸውየአመራር አባሎቹን ወደ ጽ/ቤታቸው ከመግባት አገዱብኝ፤ ሲል የኦሮሞፌድራሊስት ኮንግሬስ አመራር በትላንትናው ዕለት ተዘግቧል።

እርምጃውን የወሰዱት ወገኖች፤ ማንነታቸውንም ሆነ የእገዳውን ምክኒያትለመግለጽ ያለመፍቀዳቸውን ጨምረው የተናገሩት የኦፌኮ ሊቀ መንበር ዶ/ርመረራ ጉዲና ናቸው። ዛሬ ግን ሁኔታው ተለውጧል፤ ነው ያሉት።
No comments:
Post a Comment