ገዢዎቻችን ሆይ!
ሙስሊሞች በየሳምንቱ በደላቸውን ሲያሰሙ ‹‹አገር በእርግጫና በጥፊ አትመራም!›› እያሏችሁ ነው፤ ‹‹ትግላችን በሃይል እርምጃ አይገታም!›› ሲሉ እያስተጋቡላችሁ ነው፡፡ ስለምን አልሰማም ትላላችሁ! ህገ መንግስታዊ መብቱን ብቻ ከሚጠይቅ ህዝብስ ‹‹አሸባሪ›› እያላችሁ እስከመቼ ትዘልቃላችሁ! በድጋሚ እናረጋግጥላችሁ! የሀይል እርምጃችሁ ለመታገል ተጨማሪ ምክንያት ከመስጠት በቀር ትግላችንን አይገታውም!!!!
የፖሊስ ዱላና ጥይት የህዝቡን ማእበል አይገታውም! ሰላማዊ መብት ጠያቂን በሃይል ለመፍታት ማሰብ የህዝብን አቅም አለመረዳት ነው! የሰላማዊያንን ሰላም ማደፍረስ የሃገርን ሰላም ማደፍረስ ነው! መብት ጠያቂዎችን በሃይል ለማፈን መጣር ህጋዊ ሽፋን የተሰጠው ህዝብን የማሸበር ተግባር ነው! !!!
ጥያቄዎቻችን ሕጋዊ ናቸው፡፡ በሃይማኖታችን ጣልቃ መግባታችሁን አቁሙ! በሃይማኖታችን ጣልቃ መግባታችሁን አቁሙ! እናንተ ከመስጂዶቻችን ወጥታችሁ እዚያው በቤተ መንግስታችሁ እርጉ! ያንን ያደረጋችሁ ጊዜ እኛም የተረጋጋ ህይወታችንን እንቀጥላለን!!
እቺ ምድር ለኛ ለሙስሊሞች ጊዜያዊ መቆያ እና ለቀጣዩ አለም መዘጋጃ ፌርማታ እንጂ የዘላለም መኖሪያችን አይደለም!!!
አላህ ከወሰንብን ውጪ የሚደርስብን አናዳችም ነገር የለም!!!የአላህን ውሳኔ በትዕግስት እንቀበላለን!!!
መመኪያችን እና መጠጊያችን አላህ ነው!!!
ሃስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል!!!

No comments:
Post a Comment