Thursday, August 1, 2013

መንግስት በነገው ሰላማዊ ተቃውሞ ላይ ከፍተኛ የሆነ እርምጃ ሊወስድ እየተዘጋጀ እንደሆነ ታወቀ!

መንግስት በነገው ሰላማዊ ተቃውሞ ላይ ከፍተኛ የሆነ እርምጃ ሊወስድ እየተዘጋጀ እንደሆነ ታወቀ!

ዛሬ ከቀኑ 600 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ፣ በሻሸመኔ፣ ወልቂጤ፣ ጂማ፣ ስልጤ ዞን እና በሌሎችም ከተሞች ወንድሞቻችንን እያፈሰ እንደሆነ እና በነገውም ሀገር አቀፍ ተቃውሞ ላይ ከፍተኛ የሆነ እርምጃ ለመውሰድ ሙሉ ዝግጂት እያደረገ እንደሆነ ምንጮቻችን ገልፀዋል፡፡ 

በተለይም በአዲስ አበባ ፍልውኃ(ተውፊቅ) መስጂድ በመ፣ደረገው ተቃውሞ ላይ መንግስት ከፍተኛ የሆነ እርምጃ ለመውሰድ ዝግጂቱን እንደጨረሰ ታውቋል፡፡ በመሆኑም ሙስሊሙ ህብረተሰብ ይህንን በመረዳት ከፍተኛ ጥንቃቄ ያደርግ ዘንድ እናሳስባለን!
http://www.ethiotube.net/video/27079/Breaking-News-Federal-Police-threatens-to-use-force-against-the-planned-Ethiopian-Muslims-Protest-in-Addis-Ababa-tomor
ድል ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች!

አላሁ አክበር!

No comments: