በጀርመን በተለያየ ከተማ የሚገኙ የEPCOU አባላት የአንድነት ፓርቲ ያወጣውን የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ተግባራዊ ይሆን ዘንድ የትብብር እንቅስቃሴ ጀምረዋል
እኛ በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችን በመሰባሰብ የወያኔን አምባገነን ስርአት አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በማጋለጥ ላይ እንገኛለን እናንተም ይህ ስራችን በተደጋጋሚ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ ከፍተኛ ድጋፍ ሰታችሁናል ለዚህም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን አሁንም በተመሳሳይ በሀገር ውስጥ የሚታገሉ ሰማያዊ ፓርቲና የአንድነት ፓርቲ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመደገፍና በዚሁ አጋጣሚ የወያኔን አምባገነን ስርአት ለማጋለጥ በጀርመን ከተሞች የተለያዩ ዝግጅቶችን በማደረግ ህዝባዊ ድጋፋችንን ለማደረ እንቅስቃሴ ጀመረናል ስለዚህ ይህንን ስራችንን ለሎች ወገኖቻችን ያውቁት ዘንድ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ እንድትተባበሩን ወገናዊ ትብብራችሁን እየጠየቅን በሁለተ ከተማዎች ላይ ያደረግናቸውን እንቅስቃሴዎች የሚያሳይ ሪፖርት የላክንላችሁ መሆኑን እየተቆምን ወደፊትም በተከታታይ የምንልክ መሆናችንና ትብብራቹ እንዳይለየን በአደራም ጭምር ነው
- See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5138http%3A%2F%2Fwww.fnotenetsanet.com%2F%3Fp%3D5138#sthash.9wtXGSAU.dpuf
No comments:
Post a Comment