የአዲስ አበባ ደህንነቶችና ፖሊሶች የአንድነት አባል ላይ ድብደባ ፈፀሙ
የአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ አመራር አባል የሆነው ወጣት ብርሃኑ ገረፋ ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. ሳሪስ አካባቢ የፓርቲውን በራሪ ወረቀት ሲበትን በ1 ደህንነትና በ6 ፖሊሶች በህገወጥ መንገድ መታሰሩን ፓርቲው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት አስታውቋል፡፡
ወጣት ብርሃኑ በደህንነት አባሉ በመሳሪያ ሰደፍ ጀርባውንና ጭንቅላቱን ከመመታቱ በተጨማሪ ፖሊሶችም እጁን ጠምዝዘው በቦክስ ግራ ጉንጩን መመታቱ ተጠቁሟል፡፡ በእስር ቤት ውስጥ አንድ ቀን አሳድረው ካንገላቱ በኋላ ሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ.ም. በመታወቂያ ዋስ መለቀቁ ታውቋል፡፡
ወጣት ብርሃኑ የፀጥታ ኃይሎች ሲይዙት እጁን በካቴና እንደወንጀለኛ አስረው ሳሪስ አቦ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በእግር ከወሰዱት በኋላ ወደ አቃ ቃሊቲ ፖሊስ መመሪያ ወስደው ማሳደራቸው ታውቋል፡፡
- See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5151http%3A%2F%2Fwww.fnotenetsanet.com%2F%3Fp%3D5151#sthash.x8pCQ2SA.dpuf

- See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5151http%3A%2F%2Fwww.fnotenetsanet.com%2F%3Fp%3D5151#sthash.2tmAsS5J.dpufየአንድነት ፓርቲ የአዲስ አበባ አመራር አባል የሆነው ወጣት ብርሃኑ ገረፋ ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. ሳሪስ አካባቢ የፓርቲውን በራሪ ወረቀት ሲበትን በ1 ደህንነትና በ6 ፖሊሶች በህገወጥ መንገድ መታሰሩን ፓርቲው በተለይ ለፍኖተ ነፃነት አስታውቋል፡፡
ወጣት ብርሃኑ በደህንነት አባሉ በመሳሪያ ሰደፍ ጀርባውንና ጭንቅላቱን ከመመታቱ በተጨማሪ ፖሊሶችም እጁን ጠምዝዘው በቦክስ ግራ ጉንጩን መመታቱ ተጠቁሟል፡፡ በእስር ቤት ውስጥ አንድ ቀን አሳድረው ካንገላቱ በኋላ ሐምሌ 23 ቀን 2005 ዓ.ም. በመታወቂያ ዋስ መለቀቁ ታውቋል፡፡
ወጣት ብርሃኑ የፀጥታ ኃይሎች ሲይዙት እጁን በካቴና እንደወንጀለኛ አስረው ሳሪስ አቦ አካባቢ በሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ በእግር ከወሰዱት በኋላ ወደ አቃ ቃሊቲ ፖሊስ መመሪያ ወስደው ማሳደራቸው ታውቋል፡፡
- See more at: http://www.fnotenetsanet.com/?p=5151http%3A%2F%2Fwww.fnotenetsanet.com%2F%3Fp%3D5151#sthash.x8pCQ2SA.dpuf
የአዲስ አበባ ደህንነቶችና ፖሊሶች የአንድነት አባል ላይ ድብደባ ፈፀሙ
የአዲስ አበባ ደህንነቶችና ፖሊሶች የአንድነት አባል ላይ ድብደባ ፈፀሙ
No comments:
Post a Comment