የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፊደሪሽን የልዑካን ቡድን ትናንት ባካሄደዉ አስቸኳይ ስብሰባ ሞስኮ በመካሄድ ላይ ባለው 14ኛዉ የዓለም አትሌቲክስ ሻንፒዮና ባለፈዉ ቅዳሜ በተካሄደዉ የሴቶች ማራቶን ዉድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለዉ፤
ከተሰለፉት አምስት አትሌቶች መካከል ዉድድራቸዉን ሳይፈጽሙ በመካከል አቋርጠዉ የወጡ አትሌቶች፤ ምክንያቶቻቸዉን እንዲያስረዱ ጠየቀ። ።
የለንድን ኦሎምፒክ የማራቶን ባለድሏ ቲኪ ገላናንና ሌላ አትሌትን ጨምሮ ሁኔታዉ እስኪጣራ በማንኛዉም ዓለማቀፍ እና አህጉራዊ ዉድድሮች ላይ እንዳይሳተፉ ማገዱን ፊደሬሽኑ አስታዉቋል
ሞስኮ የምትገኘዉ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባዉን አድርሳናለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ
ሞስኮ የምትገኘዉ ወኪላችን ሐይማኖት ጥሩነህ ዝርዝር ዘገባዉን አድርሳናለች።
ሐይማኖት ጥሩነህ
አዜብ ታደሰ
ሒሩት መለሰ
No comments:
Post a Comment