የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቃውሞ መታገድ
ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ ደግሞ
ወደ 15 የሚሆኑ ምዕመናን ጊዜያዊ ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው
እስከነበረበት ጊዜ ድረስ መመልከቱን የአዲስ አበባው ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ
እግዚአብሔር ተናግሯል ።
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሙስሊሞች በየሳምንቱ አርብ ከሶላት በኋላ
የሚያካሂዱትን ተቃውሞ በከለከለ ማግስት ዛሬ በተለይ አዲስ አበባ በተለምዶ
ፍልውሃ በሚባለው አካባቢ በሚገኘው መስጊድ ታቅዶ የነበረው ተቃውሞ ሳይካሄድ
ቀረ ። ፖሊስ ከዚሁ መስጊድ ፣ ሶላት ከመጀመሩ በፊት አንድ ምዕመን ከሶላቱ በኋላ
ደግሞ ወደ 15 የሚሆኑ ምዕመናን ጊዜያዊ ማረፊያ ቤት ማሰሩን ፣ በአካባቢው

እግዚአብሔር ተናግሯል ። ዮሐንስን በስልክ አነጋግረነዋl
DW

No comments:
Post a Comment