Saturday, August 3, 2013

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና



እንዃን ደስ አለን!!!



የአርቡ የወያኔ እኩይና አፍራሽ ደባ በጥበበኞቹ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን የመብት 

ትግል ንቅናቄ መሪዎችና እስትራቴጂስቶች ረቂቅ መመሪያ ገና በእንጪጩ መከነ። 

አልሰራለትም እንጂ፤ ወያኔማ ሁከትና ግርግር በመፍጠር፣ “...የሃገሪቱን ደህንነት 

ለመጠበቅ…” በሚል የተለመደ ሃሰተኛ ምክንያት፣ በአስቸኳይ ጊዜአዊ አዋጅ፣ 

ተቃዋሚ ፓርቲዎች እያደረጉ የሚገኙትን አስጨናቂ ህዝባዊ እንቅስቃሴዎችን 

ለማፈን ነበር:: 

ዘላለማዊ ክብርና ምስጋና ለኢትዮጵያ አምላክ ይሁን!!! አድናቆት፣ እድሜና፣ ጤና 


ለጥበበኞቹ የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ንቅናቄ መሪዎች!!!

ትግሉ ይቀጥላል!!!

No comments: