አንድነት ፓርቲ ነሃሴ 5 ቀን 2005 ዓ.ም በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገፅታ
በትናንትናው ዕለት አንድነት ፓርቲ በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገው ስብሰባ ከፊል ገጽታ ይሄን ይመሰል ነበር
ETV ካሜራውን ደቅኖ አንድነት ፓርቲ በመብራት ሃይል አዳራሽ ያደረገውን ስብሰባ
ሲቀርጽ ውሏል። ምንጮች እንደገለጹት ETV በስብሰባው አዳራሽ የተገኘበት ዋነኛ
ምክንያት ወደፊት አንድነት ፓርቲን የሚወነጅል ዶኩመንታሪ ሲሰራ ለዛ ግብአት
የሚሆኑ ቅንጭብጫቢ ቪዲዮዎችን ለመቅረጽ ነበር… ETV ብቻውን አልነበረም
በስብሰባው አዳራሽ የተገኘው፣ ETV የሚፈልገውን አይነት ጥያቄዎች እንዲጠይቁ
የተመደቡ የወያኔ ካደሬዎችም ቀደም ብለው በስብሰባው አዳራሽ በመገኘት ቦታ
ቦታቸውን ይዘው ነበር። እንግዲህ ከዚህ ሁኔታ መረዳት እንደሚቻለው ETV እንደ
ሚድያ ሳይሆን እንደ ወያኔ የስለላ ቅርጫፍ ተቋም እያገለገለ መሆኑን ነው።
የስብሰባውን ወሎ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ለመመልከት ይህንን አስፈንጣሪ ይጠቀሙ
የስብሰባውን ወሎ የሚያሳዩ ፎቶግራፎችን ለመመልከት ይህንን አስፈንጣሪ ይጠቀሙ
No comments:
Post a Comment