Thursday, August 1, 2013

ሰበር ዜና

ሰበር ዜና @5.57


ልክ አሁን እኩለ ሌሊት ሀሰተኛ የድምፃችን ይሰማ ወረቀት በሼህ ሆጀሌ መስጂድ 

ተበትኗል። ወረቀቱ እንደ ድምፃችን ይሰማ የነገውን መረሃ ግብር ዘርዝሮ መጨረሻው 

ላይ "የሚደርስብንን አደጋ ለመከላከል ድንጋይ እና ጩቤ የመሰሉ መሳሪያዎችን ፉል 

ውሃ መስጂድ ይዘን እንሂድ" ይላል።

ወረቀቱ ከማን እንደተበተነ ተጨማሪ መረጃ ይዘን እንመለሳለን! ብለዋል 

ምንጮቻችን ለኔ ግን ይሄን እያረገ ያለው በዘረኝነት መጠጥ የሰከረው ወያኔ ብቻ 

ነው እንደዚ በማረግ ድግሞ ነጻነትን ማፈን አይቻልም የበለጠም የነጻነትን ትግል 

ያጠንክረዋል ያከረዋል እንድነትን ያሰባስባል እንጂ አባቶቻችንም በፋሽሽት ጣልያን 

በመርዝ እና በግፍ ሲያልቁ ትግሉን አላቆሙም የበለጠ አጠነከራቸው እንጂ 

....ሙስሊም ወገኖቼም የሚያረጉት ይሄን ነው ማሸብር ቢሆን አላማቸው አመት 

ሙሉ አይለምኑም ነብር ግን ይሄ የውንበዴ ጉጀሌ ጆሮውን ደፍኖ መብታቸውን 

ከመመልስ ይልቅ በግፍ ላይ ግፍ በሃገራቸው ላይ እያሰቃያቸው ነው ...ሊነጋ ሲል 

ይጨልማል እና ሙስሊም ወገኖጬቼ ለአንድም ሰከንድ ይሄን ግፈኛ እና ዘረኛ 

ስራት ለመታገል ከጀመራቹህት የትግል መንግድ ለ አንዴም ውደሀላ እንዳትሉ 

....አምላክ ወያኔ ከደገሰላቹህ መከራ ያድናቹህ ህብረታቹህንም ያጠንክር .....እኔ 

የናተ ትግል ይመለከተጃል እና እንደ ዱዲኔቴ እንደ ኢትዮጵያዊነቴ ትክቢር ትክቢር 

ትክቢር ትክቢር እላለው ........ድል ነጻነቱን ተንፍጎ በዘረኞች ለሚሰቃየው 

ኢትዮጵያዊ በሙሉ .....


ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኖራለች በልጆችዋ የነጻነት ትግል !!

No comments: