Admas Keadmas
ESAT አንዳንዴ በጣም ትገርሙኛላችሁ። እንዴት ይሄን ያደባባይ ድራማ ማወቅ ይሳናችኋል? ወያኔ ግንድ የሌለው ቅርጫፍ
ከሆነኮ ቆየ።አዜብ መስፍን እስካሁን በልጆቿና በባሏ እንዲሁም በራሷ ስም ያግበሰበሱትን የብዙ ብሊየን ዶላር ሃብት
ህልውናውን ለማስጠበቅ ወይም ለማሸሽ እና እሷም ከነቤተሰቧ ለመሸሽ የተጠቀመችበት ዘዴ እንጅ፤ እናተ እንደ ምሉት ወያኔ
አዜብን ከጭዋታ ውጭ ሊያደርጋት ፈልጎ አይደለም።ህውሃቶች የባለራዩ የሙት መንፈስ መሪያቸውን ሃብት ለማሸሽ
የተጠቀሙበት ዘዴነው።ለምን ቢባል አዜብ ከእንግዲህ «የኢፈርት» ሃላፊ እንደሆነች ብትቀጥል እንኳ ለዘመናት ከነቤተሰቧ
ያግበሰበሱትን ሃብት እንደ ቀድሞው የግብጽ መሪ ሙባረክ ሚስት ያግበሰበሱትን ሁሉ ከማስረከብ በቀር ሌላ ምርጫ
አይኖራትም።ወያኔወች በትግራይ ሕዝብ ሳይቀር እንደተጠሉ ስለታወቃቸው ከእንግዲህ በስልጣን የመቀጠላቸው ጉዳይ
ስላጠራጠረው ቀስበቀስ አንዳንድ እያሉ ከአገር ለመውጣት እና ሃብታቸውን ለማሸሽ ባለ በሌለ አቅማቸው ቀን ከሌት በማሰብ
እንቅልፍ ያጡበት ግዜ ቢኖር ይሄ ወቅት ነው። ሲሳይ አጌና በዚህ ትንተናህ በጣም አርቀህ አላሰብህም ብል የተሳሳትሁ
አይመስለኝም። ይሄን ስልህ እንደወያኔ ኮሜንትን እንደግል ጥላቻ አድርገህ እንዳታየው።እንዴውም አንተ ብዙውንግዜ
የምትሰጣቸው ትንታኔወች ለኔ ይስማሙኛል።
ሌላው ስለታላቁ እሩጫ የመቅረት ጉዳይ እውነትነት የሙስና ቅሌት ወያኔን አሳስቦት ሳይሆን፤«ፈስ ያለበት ዝላይ
አይችልም»እንደሚባለው ሁሉ ካለበት የፖለቲካ ግለት የተነሳ የሕዝብን ተቃውሞ በመፍራት የቀየሰው የማምታቻ ድራማ
ነው። ለምን ቢባል ባለፈው ዓመት የታላቁ ሩጫ ወቅት በወያኔ ዘረኛና አምባገነናዊ ስርዓት የተማረሩት ወጣቶች አጋጣሚውን
በመጠቀም ያሰሙትን መፈክር ሁላችንም በቪዲወ አይተነዋል። ለማስታወስ ያክል «ሳንፈልጋቸው ሃያ ዓመታቸው» የሚል
ነበር።ታዲያ ወያኔ እውነተኛ ለግብሩ የሚስማማ የመጠሪያ ስሙ ማን ሆነና ነው ሙስናን የሚቃወም???ሙስናኮ የወያኔ
የመጀመሪያ ስሙነው።
ሃይሌም አሁን የታላቁ ሩጫ ቢቀር ባይቀር ለርሱ ጉዳዩ አይደለም።አሁን ወያኔወችን እጅ እጅ እያየበት ያለው በሞተግዜ ቃል
የተገባለት የፕሬዝዳንትነት ስልጣን እንዳይቀር እያሳሰበው ያችን አይኑን እየጨመቀ አትሌቶቹን ሁሉ ባላወቁት ሚስጥር
ሲያስለቅስለት የነበርው ከባለራዩ የሙት መንፈስ የተገባለትን የፕሬዝዳንትነት ቃል በመጠባበቅ አይኑም ሆነ ጥርሱ ከወያኔወች
የፕሬዝዳንት ወምበር ዳርንጎት ለይ ስለሆነ፤የነበረውን የሕዝብ ተወዳጅነትና ፍቅር ንቆ፤ ፍፃሜውን በሕዝብ ጥላቻና በሃዘን
እንዲሆን ስለመረጠ ሩጫው ወደ ፕሬዝዳንት ወንበር ስለሆነ ከስግብግብነቱ የተነሳ ከታላቁ ሩጫ የመቅረት ድራማ የራሱ
የሃይሌ እጅም እንደሚኖርበት ጥርጥር የለውም።

No comments:
Post a Comment