Sunday, August 4, 2013

መንግስት ምላሽ መስጠት የተሳነውን


"መንግስት ምላሽ መስጠት የተሳነውን ሕገ መንግስታዊ የህዝብ 

ጥያቄ በጥይት በዚህ መልኩ ምላሽ ሲሰጥ ይህ የመጀመሪያው 

አይደለም፡፡ ባለፈው አመት በአርሲ ዞን አሳሳ ላይ ተመሳሳይ

ጥቃት ፈጽሞ አራት ሰዎች መገደላቸው ይታወቃል፡፡ 

ከዚያም በመቀጠል በአማራ ክልል ገርባ ከተማና በሐረር ኢማን 

መስጂድ ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ፈጽሞ በድምሩ ከ13 ሰዎች 

በላይ ህይወታቸው በመንግስት ታጣቂዎች ጥይት ተቀጥፏል፡፡ 

መንግስት የገደላቸውን ሰዎች በሙሉ ‹‹ለጂሃድ ሲያነሳሱ 

ገደልኳቸው›› የሚል ማስተባበያ ሲሰጥ ቢቆይም ተቀባይነት 

ሳያገኝ ቀርቷል፡፡ አሁንም ይህ የመንግስት ጭካኔ የተሞላበት 

ጥቃት ቀጥሏል

No comments: