ኮፈሌ በ ንጹሃን ደም ታጠበች!
ቁጥሩ የበዛ ሰው ተገሏል የኮፈሌ ወንድሞቻችን በ ወያኔ ቡችሎች ሲገደሉ ሲደበደቡና ሲታፈሱ
ውለዋል፦ ምንም ላልታጠቁ ንጹሃን በታንክ የታገዘ 40 ኦራል ሰራዊት ቃታውን ሳበ።የሟቾች ቁጥርም 25ደርሷል :: 1500 ሰዎች ታስረዋል :: ሆስፒታሎች በ ቁስለኞች ሞልተዋል የሟቾች አስከሬን ከመስጊዶች እንዳይወጣ ተከልክሏል ።ቁጥሩ የበዛ ሰው ተገሏል የኮፈሌ ወንድሞቻችን በ ወያኔ ቡችሎች ሲገደሉ ሲደበደቡና ሲታፈሱ
ፌደራሎች ያገኙትን መኪና መስተዋት ይሰብራሉ። ETVም የተለመደ ድራማውን ሲሰራ ዋለ።
በኢትዮጵያዊው ሙስሊም ወገኖቻችን ላይ የሚፈጸመው ግፍ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በርትቷል:: እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በወገኑ ላይ ላይ እየተፈጸመ ያለውን ግፍ እና ሰቆቃ ወከባ ግድያ ሊያሳስበው እና ሊያወግዘው ይገባል ::አንድነት ሃይል ነው:: ከሙስሊም ወገኖቻችን ጎን መቆም የእያንዳንዱ
ኢትዮጵያዊ መብት እና ግዴታ ነው:: ነግ በኔ ነውና።
ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ፖሊሶች እና የአግኣዚ ወታደሮች ሙስሊሙን ወገን ሲደበድቡ ሲያፍሱ እና ሲያዋክቡ ነው::
No comments:
Post a Comment