ሰበር ዜና ከባህርዳር
………………………………..
በአሁን ሰዓት የአንድነት ፓርቲ ለነገው ሰለማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ እያደረገ ሳለ ከየት
እንደመጡ የማይታወቁ የደህንነት ኃይሎች የቅስቀሳ ስራ የሚሰሩ ሰዎችን ለማደናቀፍ
ቢሞክሩም የባጃጅ ሾፌሮቹ ቀስቀሳውን በጋራ ቀጥለዋል፡፡ ይሁን እንጂ ፓርቲው
ቅስቀሳውን እንዲያደርግ የማስታወቂያ ፈቃድ ከከተማው ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች
ጽህፈት ቤት የወሰደ ቢሆንም አሁን ኮድ -3- የታርጋ ቁጥር 62399 በሆነ ነጭ
ፒክ አፕ መኪና የመጡ ደህንነቶች ለቅስቀሳ ስራ የተሰማራውን የፓርቲውን
ተሸከርካሪ ያጀቡ የባጃጅ ሾፌሮችን መንጃ ፈቃድ ከመንጠቃቸው በተጨማሪ
ታርጋቸው እንዲፈታ የትራፊክ ፖሊስን አዘው ተግባራዊ አድርገዋል፡፡ የአንድነት
ፓርቲ መኪና ግን አሁንም ቅስቀሳውን ቀጥሏል፣ በደህንነቶች በህገወጥ መንገድ
የተነጠቀባቸውን መንጃ ፈቃድና ታርጋ ለማስመለስ በባህርዳር የሚገኙት የአንድነት
ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እየተነጋገሩ መሆኑ
ታውቋል፡#millionsofvoicesforfreedom#Ethiopia #UDJ

No comments:
Post a Comment