አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ አንድነትንና ሰማያዊ ፓርቲን
መንግስት በፀረ ሽብርተኝነት ለመክሰስ መንግስት በቂ መረጃ
እንዳለውና ድርጅቶቹን ለፍርድ እንደሚያቀርባቸው
አስታወቀ።
እኔስ ለጠቅላይ ሚንስትር ተብዬው እጅግ አፈርኩ!
ትናንት "እስኪ የጠቅላይ ምኒስትርነት ወግ ይድረሳቸው" ብለው ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሰጡ
ፈቀዱላቸው! እህ: ብለን ስንሰማ አቶሃይለማሪያምን ጠፍንጎ የያዛቸ የሙት መለስ ውቃቤ እስካሁን አለቀቃቸውም!
መግለጫውን ተቆጣትረውት የነበሩትን ግንቦት ሰባትን እና ያገርውስጥ ተቃዋሚዎች /ሰማያዊና አንድነትን/
በተደጋጋሚ ያነሱት ጠቅላይ ሚንስትር ተብዬ: ልክ እንደ ሟች ጠቅላይ "ያገርውስጥ ተቃዋሚዎች ከግንቦት ሰባት
ጋር ግኑኝነት እንዳላቸው መረጃአ አለን ማስረጃ የለንም እንጂ በቅርቡ አሰባስበን ክስ እንመሰርታለን" ብለው እርፍ!
አንድ አይሉም
ቀጠሉና "ማንም ያገርውስጥ ተቃዋሚ የውጭ ዲፕሎማቶች እና የመብት ተሟጋቾችን ተማምነው ያስፈቱኛል ብለው
እንደፈለጉ መሆን አይችሉም! ማንንም አንፈራም!" ይቺኑ አባባል ሟች ጠቅላይ ለብርቱካን ሚዴቅሳ ብለዋት ነበር1
ይሄ እንግዲህ ሙሉውን መግለጫ ባላየሁበት ሁኔታ ነው።ሙሉው ላይ ደግሞ ከነ አካላዊ መግለጫዎች ተጨማሪ
የውቃቤውን አባዜ ያሳዩናል!
ጠቅላይ ሚንስትር ተብዬው ሆይ:- እኔ ለርሶ አፈርኩ!
ቢታኒያአለማየሁ
No comments:
Post a Comment