Tuesday, July 5, 2016

የኢትዮጵያዊያን እንባ የሚደርቀው ግን መቸ ይሆን?


የኢትዮጵያዊያን እንባ የሚደርቀው ግን መቸ ይሆን? 2 አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ስንቱን አየነው የእግዚአብሔር ያለህ!!!!! ወገን ሲታረድ፤ ውሃ ሲበላው፤በረሃ ላይ በውሃ ጥም ሲሞት፤ በድርቅ በርሃብ ሲንገበገብ፤ በደቡብ አፍሪካ የተደበደበው፡ የተቃጠለው የተገደለው ሰርቶ ኣደሩ ወገን ኬንያና ሱዳን እን ልብ ገዝተው ከቀያችን ገብተው ጉልበታቸው አሳዩን ጉድ እኮ የምናየው አሁን ደግም የኢትዮጵያዊነት ማንነቱ መብቱ ተረስቶ ገን ቤት ኣልባ ሆኖ ዳና ላይ ወድቁአል። አሁንስ  እኛ ኢትዮጵያዊያን ከዚህ ውርደት ሞቶ የሚገኘው ነጻነት ይሻላል ብለን ቆርጠን መነሳት አለብን
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ!!!

No comments: