በቅሊንጦ እስር ቤት የሚገኙት እና ዛሬ ጠዋት የመፈቻ ትእዛዝ የተፃፈላቸው ጦማሪ አቤል ዋበላ፣ ጦማሪ አጥናፍ ብርሃኔ እና ጦማሪ ናትናኤል ፈለቀ ዛሬ ከእስር ሳይፈቱ ቀርተዋል።
ከፍርድ ቤት የተፃፈው ትእዛዝ አልደረሰኝም ያለው እስር ቤቱ የእለቱ የሥራ ሰአት ከመጠናቀቁ በፊት ማዘዣው ስላልደረሰ ልንፈታቸው አልቻልንም ብሏል።
ቀሪ ለዉጦች ካሉ የዞን9 ነዋሪያንን እንደምናሳውቅ ለመግለፅ እንወዳለን።
ዞን9
No comments:
Post a Comment