የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቆመብት የባላንስ ችግር ገጠመው በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ለብዙ ጊዜቶች ቆመ !
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቆመብት የባላንስ ችግር ገጠመው በአየር ላይ ተንጠልጥሎ ለብዙ ጊዜቶች ቆመ !
የኢዮጵያ አየር መንግድ ጣጣውን አልጨረሰም ፣በየጊዜው እክል እየገጠመው ተቸግሮአል ፣በተለይም በውች በኩል ላሉት ተሳፋሪዎቹ ከፍተኛን የደህንነት እምነት አሳጥቶታል ችግሩ ከመደጋገሙም በላይ የትራንስፖርት ሴፍቲ በሚባለው ችግር ላይ ግንባር ቀደሙን ከሚይዙት የአፍሪካ አገሮች አንዱ በመሆን የተመዘገበ ሲሆን ግንባር ቀደሙ የኬንያ አየርመንገድ ነው ።የኬንያ አየር መንገድ በአንድ አመት ውስጥ ከ7 በላይ ትንንሽ እና የረጅም ርቀት በረራ ያላቸው ፕሌኖቻቸው ተከስከሱ በዙ የሰው ህይወት ጠፍቶል በቅርቡም የመንገደኞች ማቆያ ስፍራው በእሳት ጋይቶባቸዋል::
የኢትዮጵያም አየር መንገድም ይህን ተከትሎ የአጥፍቶ ጠፊ በሚል አይነት መለያ የተያዘ እቅድ በቦንም አማካኞች ተገኘ የተባለው የቦንብ ጥቃት አደበስብሶ አለፎታል ::
No comments:
Post a Comment