Tuesday, May 24, 2016

ጭቆና የፈጠረዉ ነፃነት!!!



ወይ ዘንድሮ! ወያኔ ለየለት ማለት ነውአንድ የህዝብ ሆስፒታል ህመምተኞችን ለ24 ሰዓታት በንቃት ማገልገል ሲገባው ጭራሽ በሽተኛን አባሮ ግንቦት 20 ማክበርከሙያ ስነምግባር ውጭ ህዝብን ወደጎን ትቶ ለፖለቲካና ለ ዳንኪራ መሮጥ፡፡ ይሄ እውነት ህዝብ ምንያመጣል ብሎ መናቅ ግድ የለሽ ወይም አላፊቱነት ጣት ለእዝብ አለመቆሞ አባገነን። ታገልን የሚሉት የጫካ ዲሞክራሲ በፍቃደኝነት የተሞላ ሳይሆን በአምባገነናዊነት ነዉ፡፡ በበዓል ስም ብዙ ሚሊዮን ብሮችን ከማባከን ድሀዉ ህብረተሰብ ቢደጎምበት በሁሉም ልብ ዉስጥ ሲከበር ይኖራል በግዳጅ አደባባይ ቢወጣ የዕለቱን መልዕክት ሳይሰማ ለቁጥር ብቻ ይሆናል መሰብሰቡ. ..... ይህም ዉድቀት ይታይበታል፡፡
አንዲትም እናት በወሊድ ምክንያት መሞት የለባትም የሚል መፈክር ይዞ የሚንቀሳቀስ ተቋም እንዴት ይህንን ያደርጋል? በዕለቱ አንዲት እናት ብትሞት ማነው ተጠያቂ በዛን ቀን የሚወልዱ እናቶችም ሆኑ የሚወለዱ ህፃናት ግንቦት 20 በማስመልከት የመዉለጃ ( የመወለጃ) ጊዚያችሁን እንድታራዝሙ ስንል በጥብቅ እናሳስባለን እንደማለት ነው!!!
ግንቦት 20 የራሳቸው በዓል ስለሆነ  ስለ ሌላው ህዝብ ምን ቸገራቸው በዓሉን ካላከበርክ ህክምና የማገኘት መብት የለህም ስለዚህ መጨረሻውን ዝም ብሎ ማየት ነው።
  እለቱ ህክምና አገልግሎት እንደማንሰጥ ታካሚዎች እንዲያወቁት የሚል ጨመርበት ጥሩ ማስታወቂያ ይወጣዋል፡፡
 
ግንቦተ 20 ምከንያት መታመም አጠብቆ የተከለከለ ነው
ወይስ የስራ ቦታ ለውጥ ነው....ያመመው ሰው አክሱም ሆቴል ሄዶ ህክምና ማግኘት ይችላል ነውወይስ የእድገትና ትራንስፎርሜሽን ለውጥ ነውንየሆስፒታሉ ሰራተኞች ግንቦት 20 በራሳቸው ተነሳሽነት በደማቅ ሁኔታ አከበሩ ተብሎ በሚድያና በቴሌዥን ለመደስኮርግንቦት 20 እንደገቡበት የሚወጡበት ቀን ያርግባቸው! ለዜጋው ምንም ግድ የማይሰጠው መሪ ምን ያረጋል? አይ እማማ ኢትዩጵያ ስቱን ጉድ ታሰሚናለሽ  እኔ ለማንኛውም ድድብናቸውን የገለፁበት ልማታዊ ማሰታወቅያ ብየዋለው ቂቂቂ…………..
 ሕዝቡ ያልተቀበለውና ያላመነበት በዓል እንዲህ በግድ እንደተከበረ ነው።


No comments: