Wednesday, June 1, 2016

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት የውሸት ዜና

ተጨማሪ የስርቆት ዜና። የተለያዩ በሀሰት ዜናዎች ህብረተሰቡን መደለል የለመዱት የመንግስት መገናኛ ብዙሀን ዛሬም እንደገና አስፋሪ ተግባራቸው ተጋለጠ። በሀገር ውስጥ ያልተሰራን ነገር ተሰራ እያሉ የውጭ ሀገራትን ፎቶ ግራፎችና ቪዲዮዎች በመጠቀም የፕሮፖጋንዳ ዜናዎችን ቀንና ማታ የሚፈበርኩት እንዚሁ ሚዲያዎች ፈጽሞ ከማህበራዊ ድረ ገጾች እውነታ ሊያመልጡ አልቻሉም። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ስድስት ዓመታት በፊት ርዋንዳ የተሰራየውሃ ማቆር እና ኮረብታ መስኖ  የዜና ዘገባን በሀገር ውስጥ በአማራ ክልል እንደሆነ በማስመሰል ሃሰት ዜናውን ፎቶ በመስረቅ ህዝቡን እያታለለው ይገኛል፡፡ እኔምለው ሩዋንዳና አማራ ክልል እንዴት ይመሳሰላሉ ባካችሁ? ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ።
  1. http://www.ena.gov.et/index.php/economy/item/2424-2016-03-17-00-14-49


  1. https://www.oneacrefund.org/blogs/information/post/http-www.oneacrefund.org-blog-p1432/559










No comments: