መንግሰት በ አዲስ አባባ ከተማ ድንግተኛ ፍተሻ በማድረግ ላይ እንደነበር ታወቀ፡፡
መንግስት በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ስሙ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚባለው ሰፈር በሙስሊሞች ቤት ላይ ድንገተኛ ፍተሻ እያደረገ እንደነበር ገልጸን እንደነበር ይታወሳል፡፡
መንግሰት በ አዲስ አባባ ከተማ ድንግተኛ ፍተሻ በውል ያልታወቀ ቢሆንም በሙስሊሙ ህብረተሰብ ላይ የ ፈረደበትን ሽብር ለመንዛት እንደሆነ ግልጽ ነው፡፡ከዙህር ሰላት በሃላ በተለምዶ ፈረንሳይ ለጋሲዮን በሚባለው አካባቢ ያለ ፍርድ ቤት ማዘዣ እና ትእዛዝ የሙስሊሙን ቤት ከ 7 ሰአት እስከ 12 በመበርበር ላይ እንደነበሩ የ “FOH”ሪፖርተሮች ገልጸዋል፡፡
ከተበረበሩት ቤት መሀከል የአንደኛውን ቤት ለፍርድ ቤት ምስክርነት ትፈለጋለህ በማለት ቤቱ የሄዱ ሲሆን በወቅቱ ቤት ውስጥ ባለመኖሩ ነፍሰ ጡር ባለቤቱን ይዘዋት እንደሄዱ ታዋቋል፡፡
በፍተሻው ወቅት ብዛት ያላቸውን ኪታቦች፤ቁርአኖች እና መጸሀፎችን ይዘው እንደሄዱ የአይን እማኞች የገለጹ ሲሆን በፍተሸው ላይ የተሳተፉት 8 ፖሊሶች ሲሆን 2ቱ ብቻ የደንብ ልብስ እንደለበሱ የ “FOH” ሪፖርተሮች አክለው ገልጸዋል፡፡
Free Our Heros

No comments:
Post a Comment