የኦሮሚያ ክልል የዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሃላፊ በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 15 ፣ 2005 የኦሮሚያ ክልል የዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሃላፊ አቶ ቢፋ በዳዳን ጨምሮ አስር የድርጅቱ የስራ ሃላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ ፡፡
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 15 ፣ 2005 የኦሮሚያ ክልል የዉሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሃላፊ አቶ ቢፋ በዳዳን ጨምሮ አስር የድርጅቱ የስራ ሃላፊዎች በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ዋሉ ፡፡
የክልሉ
የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ታከለ ኢንኮሳ እንዳሉት ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር
የዋሉት የመንግስት የፋይናንስ ህግን ባልተከተለ ሁኔታ የመሳሪያ ግዥና ኪራይ ማድረጋቸው በኦዲት ሪፖርት በመታወቁ
ነው ፡፡
No comments:
Post a Comment