Helicopter carrying UN Staff crash-landed in Ethiopia

Dina Mufti, the spokesman for Ethiopia's Ministry of Foreign Affairs, told The Associated Press that the helicopter crashed on Wednesday in the town of Debre Zeit, about 50 kilometers (30 miles) outside Addis Ababa. Dina said there were multiple injuries but he did not immediately have further details. However, the state-run news agency reported that the Ethiopian Civil Aviation Authority said two Russian-made helicopters were traveling from Djibouti to Addis Ababa on a U.N. mission. It said one helicopter crashed with four people on board, including two pilots. The helicopters were scheduled to stop in Addis Ababa on their way to Juba, South Sudan. Sapa-AP Source: www.iol.co.za Addis Ababa July 31/2013 Ethiopian Civil Aviation Authority announced a Russian helicopter had been crashed in East Shoa Zone of Oromia State while preparing to fly to Juba, South Sudan, for United Nations mission. Authority told ENA that two helicopters have taken flight from Djibouti to Addis Ababa to fill fuel and to undertake technical check ups for theUnited Nations' mission in South Sudan. The Authority added that one of the helicopters crashed today at 10: 20 Chefe Dinsa area East Shoa zone Oromia State with undisclosed reason. Two pilots and four passengers have taken a flight in the helicopter but no death has so far been reported except some injuries, the Authority noted. Ethiopian Air Force has undertaken rescue works in collaboration with the community to help victims. Special National investigation committee has been organized to find out the reasons behind the accident and will travel to the area, the Authority said. Source: ENA |
Wednesday, July 31, 2013
Helicopter carrying UN Staff crash-landed in Ethiopia
በደሴ ከተማ ሼህ ኑሩን ገድላቹሃል በሚል በሐሰት የተወነጀሉት
በደሴ ከተማ ሼህ ኑሩን ገድላቹሃል በሚል በሐሰት የተወነጀሉት ሙስሊሞች
በማዕከላዊ አስር ቤት ኢ ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው መሆኑ ተገለፀ:;
በደሴ ከተማ ከሳምንታት በፊት መንግስት ካስገደላቸው ሼህ ኑሩ ሞት ቡኋላ በደሴ ከተማ በርካታ ሙስሊም ወጣቶች
መታሰራቸው የሚታወስ ነው፡፤ በዚህም ጉዳይ ተያይዞ የታየሰሩት ሙስሊሞች በቅድሚያ በደሴ ከተማ የፌደራል ፖሊስ ካምፕ
ውስጥ ታስረው ከፍተኛ ድብደባ የተፈፀመባቸው ሲሆን በመቀጠልም ወደ አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል
ምርመራ ወይም ማዕከላዊ ከተወሰዱ ቡሃላ በምርመራ ወቅት ከፍተኛ ኢ ሰብአዊ ድርጊት እየተፈፀመባቸው እንደሆነ ምንጮች
አጋልጠዋል፡፤ የታሰሩት ሙስሊሞች አብዛኞቹ በወጣትነት እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ በማዕከላዊ አስር ቤትም
በፆመኛ አንጀታቸው እየተፈፀመባቸው ያለውን ድብደባ መቋቋም እንደተሳናቸው እና ከባድ ጉዳትም እየደረሰባቸው
መሆኑ ተሰምቷ፡፡
ቀን እና ለሊት ያለ እረፍት በምርመራ ሰበብ እየተደበደቡ ሲሆን በአስር ቤቱም ኢ ሰብአዊ በሆነም አያያዝ እንደተያዙ ምንጮች
አስታውቀዋል፡፤ ከወላጆቻቸው እና ከቤተሰቦቻቸው ጋር አስካሁን እዳይገኛኙ የተደረገ ሲሆን ቤተሰብም ከብዙ ፍለጋ ቡሃላ
ማዕከላዊ አስር ቤት መታሰራቸውን ለማወቅ ችለዋል፡፡ ሆኖም ልጆቻቸውን እና የታሰሩ ቤተሰባቸውን ለማየት
ግን አለመታደላቸው ተሰምቷል፡፡ ምግብ እና ልብስ ከማቀበል ውጪ ታሳሪዎቹ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ለማወቅ
አለመቻላቸውን ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በግፍ የታሰሩት ሙስሊም ወንድሞቻችን ፍርድ ቤት ስለመቅረባቸው አስካሁን የተገኘ መረጃ አለመኖ ተሰምቷል፡ በተጨማሪም
ሌሎች ተጨማሪ ውንድሞችም በዚህ ሳምንት ከደሴ ከተማ አሸባሪ ተብለው ታፍነው ወደ ማዕከላዊ እንደተወሰዱም
ምንጮች ጨምረው ገልጸዋል፡፡
በዚህ በተከበረ ወር ልክ የዛሬ አመት ኮሚቴዎቻችንም ተመሳሳይ የስቃይ ገፈት እየተጋቱ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ዘንድሮ
ደግሞ የደሴ ለጋ ወጣቶች በቦታው ተተክተው ቁም ስቅላቸውን በድብደባ እያዩ ይገኛሉ፡፡ አላህ ፅናቱን እና ብርታቱን
ይለግሳቸው!!!

ኢትዮጵያን ለማዳን እንተባበር!!!
ኢትዮጵያን ለማዳን እንተባበር!!!
ላለፉት 21 አመታት ዘረኛው የወያነ ቡድን በንፁሁ ህዝብ ላይ የሚያደርሰው
ስቃይና መከራ ተዘርዝሮ አያልቅም:: ከዚህም በከፋ ሁኔታ ሃገርንና ህዝብን
ለማጥፋት በወጠነው እኩይ አላማው የምንወዳት ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከምድረገፅ
ለመሰረዝ ሲሯሯጥ እያየን አንጀታችን እያረረ ነገር ግን እጃችንን አጣጥፈን በትካዜና
በሃዘን ብቻ እንድንኖር አስገድዶናል:: ይባስ ብሎ ይህ ፋሽስት የወሮበላ ቡድን እጅግ
ለጆሮ በሚከብድ መልኩ እንደ ግራዚያኒ ለመሰሉ የውጭ ወራሪ ጨፍጫፊዎች
ወግኖ ባደባባይ የሃገራችንን ታሪካዊ ክብር ሲያዋርድ : የገዛ ህዝቡን ሲደበደብ :
ሲያስር በአይናችን አይተናል:: ባሁኑ ሰአት ይህ ቡድን ከአምባገነንነትም አልፎ
የመጨረሻው አስቀያሚ ደረጃ ላይ መድረሱ ለማንኛችንም ግልፅ የወጣ ሃቅ ሆኗል::
ስለሆነም ይህንን የሃገርና የህዝብ ጠላት ከጫንቃችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ
አሽቀንጥረን ለመጣል በሚደረገው ቀጣይ ህዝባዊ ርብርብ ከህዝብ ጋር በአንድነት
በመቆም ታሪካዊ ግዴታችንን እንወጣ::
ዝምታው ይብቃ!!!
የምንወዳት ሃገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር!!

Analysts: New Leadership Slow to Bring Change to Ethiopia

ADDIS ABABA — It has been almost one year since Hailemariam Desalegn came to power in Ethiopia, following the death of his predecessor Meles Zenawi. Despite recent demonstrations and a cabinet shuffle, little seems to have changed in the East African country.
After weeks of speculation, Prime Minister Meles Zenawi's death was announced last year, on the morning of August 21st. The passing of the longtime ruler made way for his deputy Hailemariam Desalegn, to lead the second most populous nation on the African continent.
Ethiopia witnessed several anti-government demonstrations in recent months, a rare sight. And the new prime minister also replaced most of the cabinet.
But a spokesperson for the prime minister, Getachew Redda, said these developments are not part of any fundamental change within the government.
“What Hailemariam is doing at this point is implementing the policies that have been adopted by the ruling party," Redda explained. "If there were people who were expecting any kind of change in terms of directions and fundamental policies then they will definitely be disappointed because there was neither the intention nor the tendency to bring about any change whatsoever in this regard."
Collective leadership
Hailemariam, an engineer by training, was the minister of foreign affairs and deputy prime minister until last August. With the appointment of Hailemariam, a collective leadership was put in place. Although government officials said that a collective leadership was always part of the ruling party's policy.
Solomon Dersso, a political analyst for the Institute for Security Studies, said that political power is no longer centered in the position of the prime minister. But he doubts whether it will change Ethiopia’s political scene.
“The only thing that it would change is how decision making is negotiated within the ruling party between the different power centers," Dersso said. "So you have regional governments becoming quite important, you have the members of the coalition, and of course the security apparatus. So on various aspects of the management of the affairs of the country obviously these different centers of power negotiations need to be undertaken."
Girma Seifu, the only opposition member of parliament in Ethiopia for UDJ (Unity for Democracy and Justice), one of the parties that organized demonstrations in recent weeks, said that Prime Minister Hailemariam behaves differently in parliament from his predecessor. “In the previous, the prime minister is everything. So he is the law of the country," Seifu noted. "So at that time the parliament was irrelevant.”
Human Rights
Despite those differences in character, Seifu feels the Ethiopian government has not changed its position on allowing more freedom for people who hold different opinions.
“They must do something visible to change the human rights situation in this country. They must take this thing seriously and they have to take action to improve these things. Only economic development issues, infrastructure issues will not substitute human rights issue," Seifu said.
Ethiopia has been ruled by a coalition of four parties, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front, since 1991 with Meles Zenawi as its leader until his death. Current Prime Minister Hailemariam is expected to run for office during the 2015 elections. He hasn’t been very visible in his first year, but spokesperson Getachew said that this will change during his second year in office. “What you can expect from his leadership is a much closer engagement with the public, much more progressive attitude towards the development of the democratic process," he remarked. "And a much more economic growth.”
Ethiopian statistics claim the country has had double-digit growth for the last few years, although the World Bank and IMF estimate the growth is around eight percent. The country is halfway through implementing its ambitious five-year Growth and Transformation Plan that is aimed at turning Ethiopia into a middle-income country by 2025.

በደሴ ከተማ መንግስት የገደላቸውን ሼህ ኑሩን በማስመልከት
በደሴ ከተማ መንግስት የገደላቸውን ሼህ ኑሩን በማስመልከት ኢ.ቲ.ቪ ያሰራጨውን ዘጋቢ ድራማ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በግዳጅ እንዲመለከቱት እየተደረገ መሆኑ ተጠቆመ::
በደሴ ከተማ ከሳምንታት በፊት ጭለማን ተገን በማድረግ መንግስት ያስገደላቸውን የደሴ ከተማ የአህባሽ እምነት ፊት አውራሪ የነበሩትን ሼህ ኑሩን በማስመልከት መንግስታዊው የቴሌቪዥን ጣብያ ያሰራቸውን ዘጋቢ ድራማ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች በግዳጅ እንዲመለከቱት እየተደረገ መሆኑንን ምንጮች አስታውቀዋል፡፤
መንግስት ድርጊቱን አክራሪ ሙስሊሞች ናቸው የፈጸሙት በማለት ለርካሽ ፐሮፖጋንዳ ለመጠቀም በማሰብ ዘጋቢ ፊልሙ በገለልተኛ ወገን ተዘጋጀ በማለት በኢቲቪ ማሰራጨቱ የሚታወስ ሲሆን መንግስት ያሰበውን ያህል ውጤት እንዳላስመዘገበለት ለመወቅ ተችሏል፡፡
ኢቲቪ በሚያቀርባቸው መሰረተ ቢስ ዜናዎች እና ድራማዎች የኢትዬጲያ ህዝብ የተሰላቸ እና በኢቲቪ የሚሰራጩት ዜናዎችም ሆኑ ድራማዎች ከእውነት የራቁ ስለመሆናቸው ሁሉም በመገንዘቡ መንግስት በደሴ ከተማ የሰራው ሼህ ኑራዊ ሃረካት ውጤት ሳያስመዘግብለት በመቅረቱ በደሴ ከተማ ድራማው በሲዲ በማዘጋጀት በኢህአዴግ አባለት በኩል ለሽያጭ መቅረቡ ተሰምቷል፡፡ ሲዲውንም በየቦታው እየዞሩ በማስገደድ እየሸጡ እንደሚገኙ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በተጨማሪም ድራማው በደሴ ከተማ በሚገኝ ትልቅ አስክሪን እንዲታይ የተደረገ ሲሆን በቀበሌ አዳራሾች እና በወጣት መዝናኛ ማዕከሎች ውስጥም ሳይቀር የከተማዋን ነዋሪዎች በየቤቱ በመግባት እንዲሰበሰቡ በማድረግ ድራማውን እንዲከታተሉ እያስገደዱ መሆኑ ታውቋል፡፤
በኢቲቪ የሚሰራጩ ዝግጅቶችን አብዛኛው ህዝብ በበውሸት በሚቀርቡት ዜናዎች እና ድራማዎች በመማረሩ መከታተል ያቆመ መሆኑን መንግስት ስለተረዳው በግዳጅ በየቀበሌው እና በወጣት መዝናኛ ማዕከላት ህዝቡን በማስገደድ የሼህ ኑራዊ ሃረካትን ድራማን ማሳየት ግድ እንደሆነበት ምንጮች አስታውቀዋል፡፡
በደሴ ከተማ የሚገኙ የቀበሌ ሰራተኞች መደበኛ ህዝብን የማገልገል ስራቸውን እርግፍ አድርገው

Subscribe to:
Posts (Atom)