በጋምቤላ በተቀሰቀሰ ግጭት ብዛት ያላቸው ሰዎች መገደላቸው ታውቋል ።በአኙዋክና ኑዌር ብሄረሰቦች መካከል ተፈጠረ በተባለው ግጭት ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች በመሳሪያ፣በገጀራ ተጨፍጭፈውና መኖሪያ ቤታቸው ውስጥ እንዳሉም እሳት ተለቆባቸው መሞታቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ ።
የክልሉ የመንገድና ትራንስፖርት ምክትል ኃላፊ አቶ ጋዴት ጎኒ ይጠቀሙባት የነበረች መኪና በቦንብ በመጋየቷ ሹፌራቸውን ጨምሮ ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል ።
የክልሉ የመንገድና ትራንስፖርት ምክትል ኃላፊ አቶ ጋዴት ጎኒ ይጠቀሙባት የነበረች መኪና በቦንብ በመጋየቷ ሹፌራቸውን ጨምሮ ህይወታቸው ማለፉ ታውቋል ።
No comments:
Post a Comment