የመኢአድና አንድነት ፓርቲ ውህደትን ለማጭናገርፍ በወያኔ የተላኩ ካድሬዎች በአንደኛው ኪስ የተገኘው ደረሰኝ ማንነቱን አጋልጦታል።
Note: ሙሴ ተክለ መረሳ ፡ የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ግደይ
በአከባቢው የተመደቡ ፖሊሶች እንዲይዙት ቢጠየቁም ሄዳችሁ የክስ ፋይል ክፈቱና እንይዝላቹሃልን የሚል መልስ ቢሰጡም ማንነቱ እና አድራሽው የማይታወቅ ሰው እንዴት ይከሰሳል ወንጀል ሲሰራ እጅ ከፍንጅ መያዝ ሲገባቸው በአደርባይነት መንፈሳቸው ከፍትህ ጋር አብረው ተቀብረዋል። አንዱን ሰው በድንጋይ ፈንክቶ የለላውን ጥርስ ሰብሮ በፖሊስ እያየው በነፃ ከሄደው ወያኔ አንዱ ይሄ ነው።
No comments:
Post a Comment